Tenders

Reset

    


1. ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

Status: Free Code: AFRO-314865 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-12-03 (23 days left) 41.0% lapsed

2. Sendafa beke town municipality office has scoured budget for construction of class rooms building (g+2) at beke elementary school

Status: Paid Code: AFRO-314864 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-21 (11 days left) 59.3% lapsed

3. ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Status: Free Code: AFRO-314862 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-26 (16 days left) 50.0% lapsed

4. የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውልና የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች፣ የንጽህና የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-314861 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Addis ababa city administration Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-10 ( Ends today ) 100% lapsed

5. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በመስኩ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314860 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-14 (4 days left) 80.0% lapsed

6. በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት የሥራ ዕድልና ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ለሚያሰራው የወተት ከብት እርባታ የቆርቆሮ ሼድ gc9 እና ከዚያ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314859 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-21 (11 days left) 59.3% lapsed

7. በምዕራብ ወለጋ ዞን የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና የተለያዩ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-314856 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-14 (4 days left) 80.0% lapsed

8. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2016 በጀት ዓመት የእንስሳት መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314855 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Southern nations, nationalities, and peoples' region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-14 (4 days left) 80.0% lapsed

9. የወሊሶ ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት በወሊሶ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የወሊሶ ከተማ እስታድየም ጥገና ሥራን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314854 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-21 (11 days left) 59.3% lapsed

10. በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት የፕላንና ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፋይል ካቢኔት በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Status: Paid Code: AFRO-314853 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Gambela region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-14 (4 days left) 80.0% lapsed

11. በመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጊንር ቅ/ጽ/ ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ3 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Status: Paid Code: AFRO-314852 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Oromia region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-14 (4 days left) 80.0% lapsed

12. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋ ዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና እና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ለ2018 በጀት ዓመት አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ.፣ የአይ.ኢ.ኤም.ድ፣ የቢ.ኢ.አይ.፣ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃዎች እና የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Status: Paid Code: AFRO-314851 Typee: Ncb - national competitive bidding Region: Sidama region Published: 2025-10-25 (2 weeks ago) Deadline: 2025-11-14 (4 days left) 80.0% lapsed
Showing 1 to 12 of 167